📰 最近消息
ከነገ ጀምሮ ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎች ፈተና ተፈታኞች ገለጻ (Orientation) ተሰጠ።ግንቦት 26/2018 ዓ.ምበ2018 የትምህርት ዘመን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም ድረስ ለሚሰጠው ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ከፈተና በፊት፣ በፈተና ወቅትና ከፈተና በኋላ ማድረግ ስላለባቸውና የሌለባቸው ጉዳዮችን ጨምሮ ስለ ፈተናው አሰጣጡ
-------------------------------------------‹‹አእምሮ ሲከፈት፤ ዓይኖች ማየት ይችላሉ!›› ‹‹ Open Mind, Open Eyes!›› For latest updates, please follow the universityofficial pages: Web site: https://www.wldu.edu.et/ Facebook፡ https://www.facebook.com/WoldiaUniversityTelegram Channel =https://t.me/Woldia_University
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አነጋግረኝ ጋሻው ከዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ሰራተኞች ጋር የውይይት መድረክ አካሄዱግንቦት 26/2018 ዓ.ምአዲሱ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር አነጋግረኝ ጋሻው በዛሬው ዕለት ሁሉንም ስራ አስፈጻሚዎችን ጨምሮ ሁሉም የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት የመጀመሪያውን የትውውቅና የጋራ ውይይት መድረክ አካሂደዋል።መድረኩን እራሳቸውን በማስተዋወቅ ያስጀመሩት ፕሬዝዳንቱ፤ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ በሚኖረኝ ቆይታ ትኩረት አድርገን ብንሰራበት