TG目录网 🤖 @tgmulupro_bot
首页 > Parousia Mission
📢

Parousia Mission

@missionparousia
👥 658 · channel · zh
加入频道
📝 频道简介

PM- a ministry designed to aid in the restoration of mankind to God’s image and help people prepare mentally, physically and spiritually for eternity. https://www.youtube.com/c/Parousiamission/ https://www.tiktok.com/@parousiamission7

🤖 快捷搜索
🚀 在 @tgmulupro_bot 中搜索此频道
📰 最近消息
ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ፊልድ እና በፓሮሲያ ሚሽን ትብብር የተዘጋጀ ልዩ የጤና ኤክስፖ በባሕር ዳር ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በድምቀት ተካሂዷል።ይህ መርሃ-ግብር በዋናነት፦✅ የቤተክርስቲያኒቱ አባላት የጤና ወንጌልን በተግባር እንዲያዩና እንዲለማመዱ፣✅ የጤና ባለሙያዎች ከቤተክርስቲያን ጋር በመሆን በጤና አገልግሎት ወንጌልን እንዲያበስሩ ለማበረታታትና አቅም ለመፍጠር የታለመ ነበር።ዕለቱ እጅግ ሞቅ ያለ፣ ተሳታፊዎች በንቃት ሀሳብ
የመፅሔት ምርቃት - ገለዓድ መፅሔት "ከሰማይ በታላቅ ኃይል የሚወርደው ከክብሩም የተነሳ ምድርን የሚያበራው የሌላኛው መልአክ [የዮሐንስ ራእይ 18]" ሥራ በእኛ ሕትመት በእጅጉ ይፈጸማል።ግንቦት 15 2018 ዓ.ም ቅዳሜ ሙሉ ቀን በገርጂ 7ተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያን
ለቀውሱ ጊዜ መዘጋጀት - ኤፍሬም ዳዊት /ክፍል - 2/ነገ ቅዳሜ ምሽት 02:00 ሰዓት በParousia mission YouTube ቻናል እንዲሁም በHope Channel Ethiopia Television ይጠብቁን
ገለዓድ መፅሔት “የእውነት መልእክት ወደ ሁሉም አሕዛብ፣ ቋንቋዎች እና ሕዝቦች መድረስ አለበት፤ በብዙ ቋንቋዎች የታተሙ ህትመቶቹም እንደ የበልግ ቅጠሎች በሁሉም ቦታ መበተን አለባቸው።”
ለቀውሱ ጊዜ መዘጋጀት - ኤፍሬም ዳዊት /ክፍል - 3/ነገ ቅዳሜ ምሽት 02:00 ሰዓት በParousia mission YouTube ቻናል እንዲሁም በHope Channel Ethiopia Television ይጠብቁን
ለቀውሱ ጊዜ መዘጋጀት - ኤፍሬም ዳዊት /ክፍል - 3/https://youtu.be/8OWJfBHhI88?si=bO2NrDAiImesCFNq
ከሬስቶራንት ጀርባ ያለዉ ተልዕኮ ቅዳሜ ምሽት 02:00 ሰዓት በParousia mission YouTube ቻናል እንዲሁም በHope Channel Ethiopia Television ይጠብቁን
ከሬስቶራንት ጀርባ ያለዉ ተልዕኮ ነገ ቅዳሜ ምሽት 02:00 ሰዓት በParousia mission YouTube ቻናል እንዲሁም በHope Channel Ethiopia Television ይጠብቁን
PAROUSIA MISSION ዲጂታል የወንጌል ጥረት lዘላለማዊ ተስፋlDIGITAL EVANGELISM lETERNAL HOPEl#comingsoon
ከሬስቶራንት ጀርባ ያለዉ ተልዕኮ https://youtu.be/oDU7diDyKb0
🔗 推荐频道

© 2026 tgmulu.com · TG目录导航 · @tgmulupro_bot