📰 最近消息
ቼልሲ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄልን አሰናብቷል
በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው ፋሲል ከነማ እግርኳስ ክለብ በነገው እለት9፡00 ሰአት ላይፋሲል ከነማ ከ ቡማማሩ(ብሩንዲ)በ ባህርዳር ስታዲየምተጋታሚው ቡማማሩ በብሩንዲ ሊግ A 10 ነጥብ ይዞ 2ኛ ደረጃ ላይ ነው የሚገኘውከ4 ጨዋታ 3 አሸንፎ በ1ዱ አቻ ወጥቶ።
🔵የብራይተኑ አሰልጥኝ ግርሃም ፖተር ቀጣዩ የቼልሲ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርበዋል። በርካታ አሰልታኖች ከ ቼልሲ ጋር ስማቸው ቢያያዝም potter በአዲሱ የቼልሲ ባለሃብት ቶድ ቦሊ ተቀዳሚ ምርጫ እንደሆኑ ተገልጿል።ምናልባትም በሰአታት ዉስጥ ይፋዊ ኮንትራት ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል።🔴ሁዋን ማታ በነጻ ዝውውር ጋላታሳራይን ለመቀላቀል በቃል ደረጃ ተስማማቷል።በቼልሲ እና ማንቸስተርዩናይትድ የምናስታውሰው ተጫዋች ነው ።
Channel photo updated
ቡድኑን ሻምፒዮንስ ሊግ እና የአለም ክለቦች ዋንጫ እንዲያሸንፍ በመርዳቴ የተሰማኝ ኩራት እና ደስታ ከእኔ ጋር ለዘላለም ይኖራል። የዚህ ክለብ ታሪክ አካል በመሆኔ ክብር ይሰማኛል እና ያለፉት 19 ወራት ትዝታዎች ሁል ጊዜ በልቤ ውስጥ ልዩ ቦታ ይኖራቸዋል። ተሰናባቹ ቱሄል
ለትላንትናው @Cadiz_CF ደጋፊ ብዙ ጥንካሬን እና በረከቶችን መላክ እፈልጋለሁ። የመጀመሪያው ነገር ሁሌም ጤና ነው እና ሁላችንም ፈጣን ማገገም እንመኛለን 🙏 እንኳን ለትላንትናው ድል አደረሳችሁ። ምርጥ ስራ ለሁሉም። እንቀጥላለን
ጃቪዬር ቴባስ ላሊጋ የትላልቅ ተጨዋቾችን ትኩረት አጥቷል ወይ ተብሎ ሲጠየቅ የትልልቅ ኮከቦች መስህብ ነው 👀
ሰነዶች ከአርብ ጀምሮ ለዲያጎ ኮስታ ወደ ዎልቭስ ነፃ ዝውውር ተፈርመዋል። እስከ ሰኔ 2023 ድረስ ያለው ውል፣ ተረጋግጧል። ምንም ጉዳዮች የሉም። 🐺 #WWFC ዲያጎ እንግሊዝ ውስጥ በመገኘቱ እና የህክምናው ፍፁም ተብሎ ስለተገለጸ የክለቡ መግለጫ በቅርቡ ይጠበቃል።ነውፀኛው ተመልሷል
ኤሪክ ቴን ሃግ እና ባለቤቱ ዛሬ ቀደም ብለው በአልትሪንቻም ብስክሌት እየነዱ እና አድናቂዎችን ሰላም ሲሉ።
ወጣቱ ፈረንሳዊ የ አርሰናል ተጫዋች ዊሊያም ሳሊባ ለስክይ ስፖርት በሰጠው አስተያየት፡ ለንደንን እወዳታለሁ, ክለቡን እወዳለሁ,... ያለ ሲሆን በተጨማሪም እዚህ ቤት እንዳለሁ ይሰማኛል. " ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።ብሩኖ ፈርናንደዝ ለ theatletic እንደተናገረው ቴንሃግ ሃሳብ ያለው አሰልጣኝ ነው የራሱ የሆነ መንገድም አለው ያንንም መከተል አለብህ በሱ ጉዳይ ጥብቅ ነው ያለ ሲሆን ይሄን ነገርም እሱ እንደወደደው ገልጿል ። ብሩኖ አክሎም አሰልታኙ ወደ ቡድኑ ስነምግባር