TG目录网 🤖 @tgmulupro_bot
首页 > ATC NEWS
📢

ATC NEWS

@atc_news
👥 121,342 · channel · zh
加入频道
📝 频道简介

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads

🤖 快捷搜索
🚀 在 @tgmulupro_bot 中搜索此频道
📰 最近消息
#RemedialExamSchedule የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል (አቅም ማሻሻያ) ፕሮግራም ፈተና ከግንቦት 27/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም ለአምስት ቀናት እንደሚሰጥ ይታወቃል። በተጠቀሱት ቀናት በሁለት ፈረቃ በጠዋት እና በከሰዓት መርሐግብር የሚሰጠው የሪሚዲያል ፕሮግራም (የተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች) የፈተና መርሐግብር ከላይ ተያይዟል። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot➡️ https://t.me/atc_news
Job Title: Freshman Course Instructors(Teachers)Job Type: Remote - FreelanceWork Location: from Anywhere/remoteSalary/Compensation: Fixed (One-time)Deadline: June 25th, 2026Description:የኦንላይን የትምህርት ተቋማችን በ Freshman ትምህርቶች ላይ ጥልቅ እውቀትና የማስረዳት ክህሎት ያላቸውን መምህራን ይፈልጋል።ትምህርቶች፦​Mathematics, Logic and CT,
የሪሚዲያል ፈተና የመግቢያ ትኬትዎን (Entrance Ticket) እስካሁን አላገኙም? ተከታዮቹን ቅደም ተከተሎች በመከተል የመግቢያ ትኬትዎን ያውርዱ!➫ https://verify.ethernet.edu.et ላይ ይግቡ➫ 'Get your entrance ticket here' የሚለውን ይጫኑ➫ የመለያ ስምዎን (Username) እና የይለፍ ኮድዎን (Password) ያስገቡ➫ 'Download Entrance Ticket' የሚለውን ይጫኑ(ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ፡፡) ለጥቆማ 👉 @a
Job Title: Freshman Course Instructors(Teachers)Job Type: Remote - FreelanceWork Location: from Anywhere/remoteSalary/Compensation: Fixed (One-time)Deadline: June 25th, 2026Description:የኦንላይን የትምህርት ተቋማችን በ Freshman ትምህርቶች ላይ ጥልቅ እውቀትና የማስረዳት ክህሎት ያላቸውን መምህራን ይፈልጋል።ትምህርቶች፦​Mathematics, Logic and CT,
በኢትዮጵያና በቤልጂየም መካከል ያለው የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተደረገ።የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፉ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሹኔ በኢትዮጵያ የቤልጅየምን አምባሳደር የሆኑትን ዶ/ር አኔሊስ ቬርስቲቼልን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።‎ክቡር ሚኒስትር ዴኤታው በዚሁ ጊዜ በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ እየተተገበሩ ስላሉ ዋና ዋና የሪፎርም ተግባራት ለክብርት አምባሳደሯ አብራርተዋል።‎‎በሁለቱ አገራት
አሳዛኝ ዜናበጎንደር ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ተማሪዎች ተሰብስበው የአርሰናል እና ፒኤስጂ የቻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ጨዋታ እያዩ በነበረበት ወቅት በተከሰተው ፍንዳታ የተጎዱ ተማሪዎች ለህክምና ወደ ዩኒቨርሲቲው ሆስፒታል መምጣታቸውንና የሞቱ ተማሪዎች እንዳሉም ቲክቫህ ዘግቧልማን እንደጣለው ባልታወቀ ቦምብ በርከት ያሉ ተማሪዎች ተጎድተዋልለጥቆማ 👉 @atc_newsbot➡️ https://t.me/atc_news
✔️ ለ Exit Exam በቀላሉ ይዘጋጁ!የ 2018 አጋማሽ ዓመት Exit Exam ተፈኞችን በ አጭር ጊዜ ውስጥ በማዘጋጅት ውጤታማ ያደረጋቸውን የ Mobile Application በመጠቀም በቀላሉ ተዘጋጁ!​🏷 በ ኮርስ የተከፋፈሉ ጥያቄዎችን በአንድ ላይ ያቀፈ።✅ Last year Exit Exams✅ University Models✅ Mock Exams✅ MCQ ✅  Exit Simulationያልተጠበቁ ጥያቄዎች በማግኘት አስቀድማችሁ የምትለማመዱበት ዘመናዊ Exam System!🌐 ከኢንተር
#UoGየጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ Anesthesiology and Critical Care Pain ሕክምና የስፔሻሊቲ ፕሮግራም ለመጀመር የስርዓተ-ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሒዷል።በኮሌጁ እና በዩኒቨርሲቲው ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰመመን፣ የጽኑ ህሙማን ህመም ሕክምና ስፔሻሊቲ ፕሮግራም ውጫዊ የግምገማ አውደጥናት ተካሒዷል።የኢትዮጵያ የሰመመን ሕክምና ማኅበር ተወካዮች እና የውጭ ገምጋሚዎች ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመድረኩ ተገኝተዋል።በአውደጥናቱ የፕሮ
✔️ ለ Exit Exam በቀላሉ ይዘጋጁ!የ 2018 አጋማሽ ዓመት Exit Exam ተፈኞችን በ አጭር ጊዜ ውስጥ በማዘጋጅት ውጤታማ ያደረጋቸውን የ Mobile Application በመጠቀም በቀላሉ ተዘጋጁ!​🏷 በ ኮርስ የተከፋፈሉ ጥያቄዎችን በአንድ ላይ ያቀፈ።✅ Last year Exit Exams✅ University Models✅ Mock Exams✅ MCQ ✅  Exit Simulationያልተጠበቁ ጥያቄዎች በማግኘት አስቀድማችሁ የምትለማመዱበት ዘመናዊ Exam System!🌐 ከኢንተር
#RemedialExamየ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና ከሐሙስ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የሪሚዲያል ፈተና የመግቢያ ትኬትዎን (Entrance Ticket) ያውርዱ! ➫ https://verify.ethernet.edu.et ላይ ይግቡ➫ 'Get your entrance ticket here' የሚለውን ይጫኑ➫ የመለያ ስምዎን (Username) እና የይለፍ ኮድዎን (Password) ያስገቡ➫ 'Download Entrance Ticket' የ
🔗 推荐频道

© 2026 tgmulu.com · TG目录导航 · @tgmulupro_bot