TG目录网 🤖 @tgmulupro_bot
首页 > Anes Islamic
📢

Anes Islamic

@anesislamicchanel
👥 234 · channel · zh
加入频道
📝 频道简介

Follow & Share → @Anesislamicchanel ↓↓↓↓ ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኙበታል!!!!

🤖 快捷搜索
🚀 在 @tgmulupro_bot 中搜索此频道
📰 最近消息
#free_palestine#wallpaper
🍃የነቢዩ (ﷺ) ተወዳጅ ልብስ ቀሚስ (ጀለቢያ) ከዑሙ ሰለማ (ረ.ዐ) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦ ﴿كان أحبَّ الثيابِ إلى رسولِ اللهِ ﷺ القميصُ﴾ “ተወዳጅ የረሱል (ﷺ) ልብስ ቀሚስ ነበር።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 4025 ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒Follow & Share → @Anesislamicchanel↓↓↓↓ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያ
#ጥያቄና_መልስ ❓በሰርግ ወቅት ሴቶች መጨፈር የሚችሉት ከኒካው በፊት ነው ወይንስ በኋላ ? 🔖 በኦዲዮ (MP3)🔗 ቪዲዮውን ለመከታተል https://fb.watch/u9bhgDJPnk/ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas
"ስንት ሰዎች አሉ በዚህ ምድር ላይ የታወቁ በጀነት ግን የማይታወቁ እና በዚህ ምድር የማይታወቁ ግን በ ጀነት የታወቁ"✍️ ✍️ Anes✍️ ✍️
💡ነቢያዊ የጀናባ አስተጣጠብ! ከአዒሻ (ﷺ) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦ ﴿كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا اغْتَسَلَ مِنَ الْجَنَابَةِ يَبْدَأُ، فَيَغْسِلُ يَدَيْهِ، ثُمَّ يُفْرِغُ بِيَمِينِهِ عَلَى شِمَالِهِ، فَيَغْسِلُ فَرْجَهُ، ثُمَّ يَتَوَضَّأُ وُضُوءَهُ لِلصَّلَاةِ، ثُمَّ يَأْخُذُ الْمَاءَ، فَي
በህይወቴ በጣም ከሚያስፈራኝ ነገር አላህ ለኔ ያልፃፈውን አብዝቶ መፈለግን መመኘትን ነው ስሜቱ በጣም ከባድነው አላህ ባሪያውን ከሚፈትንበት ፈተናዎች ከባዱ ፈተናም ነውእናማ የወደፊቱን የማላውቅ ደካማ ፍጡር ነኝና የሩቅሚስጥር አዋቂው ለሆነው አምላኬ ይሄን እያልኩ እለምነዋለሁዱአው ተአምረኛና ልቤውስጥ መረጋጋትን እና ሰኪናን በልቤውስጥ ይፈጥርልኛል እናንተም ሞክሩት ግን ሁሌም ለይል ከሰገዳችሁ በሗላ ሳትሰለቹ ወይም በማንኛውም ጊዜ በተለይ መጥፎ ስሜት ውስጥ ስቶኑአላሁመ ያሀ
👆🏻👆🏻👆🏻#ደርስ_ይከታተሉ!📚አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ (ክፍል 27) 🔗 ደርሱን በቪዲዮ ለመከታተል https://youtu.be/uPSXSburlsg?si=eWQOF1HkQj7hnTxo🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas
#ጥያቄና_መልስ ❓ኒቃብ ዒባዳ ነው ወይ ? 🔖 በኦዲዮ (MP3)🔗 ቪዲዮውን ለመከታተል https://fb.watch/udusFBPRT_/🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas
🧕የሙስሊሟ ሴት ሒጃብ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ونِساءٌ كاسِياتٌ عارِياتٌ مُمِيلاتٌ مائِلاتٌ، رُؤُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ البُخْتِ المائِلَةِ، لا يَدْخُلْنَ الجَنَّةَ، ولا يَجِدْنَ رِيحَها، وإنَّ رِيحَها لَيُوجَدُ مِن مَسِيرَةِ كَذا وكَذا.، ﴾ “ሁለት ዓይነት ሰዎች የእሳት ናቸው፡፡ ከዚህ ቀደም የነርሱ ዐይነት ፈጽሞ አላየሁም… ሴቶች ናቸው የለበሱ ግን እር
ያሸባብ🧿አንዳንድ ህመም አያስለቅስም ዝም ነው ሚያስብለው ዝም ባስባለን ህመም ላይ አላህ ይናገርልን አሚን
🔗 推荐频道

© 2026 tgmulu.com · TG目录导航 · @tgmulupro_bot