📰 最近消息
ሊጠናቀቅ ቀናት በቀረው የአጎዋ ዕድል ምክንያት ሕይወታቸው እንጥልጥል ላይ ያለው አፍሪካ ሠራተኞች – BBC News አማርኛሊጠናቀቅ ቀናት በቀረው የአጎዋ ዕድል ምክንያት ሕይወታቸው እንጥልጥል ላይ ያለው አፍሪካ ሠራተኞችRead full post here: https://www.ethioexplorer.com/ሊጠናቀቅ-ቀናት-በቀረው-የአጎዋ-ዕድል-ምክ/Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
ግብፅ “የግድቡን ጉዳይ ወደ ዓለም አቀፍ የፍትሕ ፍርድ ቤት እወስዳለሁ” ማለቷን ኢትዮጵያ አጣጣለች – BBC News አማርኛየግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ኢትዮጵያ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ምክንያት “በታችኛው ተፋሰስ የሚኖሩ የሚሊዮኖችን ሕይወት አደጋ ላይ ጥላለች” ብለው በመክሰስ ኢትዮጵያን ወደ ዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት እንደሚወስዷት ገልጸዋል። በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ምክትል ቋሚ ተወ
የደቡብ ሱዳን ፍርድ ቤት የተከፈተባቸውን ክስ እንዲያቆምላቸው የጠየቁትን የቀድሞውን የሃገሪቱን ምክትል ፕሬዝዳንት ሬክ ማቻር ጥያቄን ውድቅ ማድረጉን ገለፀ፡፡ፍርድቤቱ በሬክ ማቻር ላይ የግድያ እና የሀገር ክህደት ክስን የመሰረተባቸው ሲሆን ሰውየው ይሄ ክስ ውድቅ እንዲደረግላቸው ያቀረቡትን ጥያቄ ሳይቀበል እንደቀረ ተናግረዋል፡፡ በደቡብ ሱዳን የሚገኘው ልዩ ፍርድ ቤት የታገዱት ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻርን እና በሰባት ተከሳሾች ላይ በነፍስ ግድያ፣ በሀገር ክህደት እና በ
የጀርመኑ መሪ ሜርዝ የትራምፕን የጋዛ ዕቅድ በደስታ መቀበላቸዉን ገለጹየዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ ሰላም እንዲሰፍን ያቀረቡት ሀሳብ በአከባቢው ያለውን ጦርነት ለማስቆም የተሻለ እድል ይሰጣል ሲሉ የጀርመኑ መራሄ መንግስት ፍሬድሪክ ሜርዝ ተናግረዋል። ጀርመን ለዕቅዱ ትግበራ ተጨባጭ አስተዋፅኦ ለማድረግ ዝግጁ ናት ያሉት የጀርመን መንግስት ቃል አቀባይ፤ ሜርዝ በትላንትናው ዕለት በሃማስ ከተያዙት የጀርመን ታጋች ቤተሰቦች ጋር ተገናኝተዋል። ከጀርመኑ መሪ
በኢንዶኔዥያ የትምህርት ቤት ጣሪያ በመደርመሱ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ 38 ሰዎች ጠፍተዋል ተባለ።የኢንዶኔዥያ ብሄራዊ የአደጋ አስተዳደር ኤጀንሲ 77 ተጎጂዎች ለህክምና ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን አስታውቋል። በምስራቅ ጃቫ ግዛት በሚገኝ አዳሪ ትምህርት ቤት ጣሪያ በመደርመሱ ቢያንስ ሦስት ተማሪዎች ሲሞቱ፤በደርዘኖች የሚቆጠሩ ደግሞ መጥፋታቸውን ባለሥልጣናት ገልጸዋል። የብሔራዊ አደጋ አስተዳደር ኤጀንሲ እንደገለጸዉ፤ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች በህንጻው ፍርስራሽ ስር ታፍነው ሊገኙ ይች
ቪዛ እና ሳንቲምፔይ በኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያን ለማቀላጠፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዲጂታል ከፍያዎች የሚታወቀዉ ቪዛ እና ሳንቲም ፔይ ፋይናንሺያል ሶሉሽንስ አ.ማ በብሔራ…ቪዛ እና ሳንቲምፔይ በኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያን ለማቀላጠፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዲጂታል ከፍያዎች የሚታወቀዉ ቪዛ እና ሳንቲም ፔይ ፋይናንሺያል ሶሉሽንስ አ.ማ በብሔራዊ ባንክ ስር ፍቃድ ያለዉ የፖስ ማሽን መሳሪያዎችን ለማሰራጨት የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት
የደቡብ ሱዳን ፍርድ ቤት የተከፈተባቸውን ክስ እንዲያቆምላቸው የጠየቁትን የቀድሞውን የሃገሪቱን ምክትል ፕሬዝዳንት ሬክ ማቻር ጥያቄን ውድቅ ማድረጉን ገለፀ፡፡ ፍርድቤቱ በሬክ ማቻር ላይ የግድ…የደቡብ ሱዳን ፍርድ ቤት የተከፈተባቸውን ክስ እንዲያቆምላቸው የጠየቁትን የቀድሞውን የሃገሪቱን ምክትል ፕሬዝዳንት ሬክ ማቻር ጥያቄን ውድቅ ማድረጉን ገለፀ፡፡ ፍርድቤቱ በሬክ ማቻር ላይ የግድያ እና የሀገር ክህደት ክስን የመሰረተባቸው ሲሆን ሰውየው ይሄ ክስ ውድቅ እንዲደረግላቸው ያቀ
የጀርመኑ መሪ ሜርዝ የትራምፕን የጋዛ ዕቅድ በደስታ መቀበላቸዉን ገለጹ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ ሰላም እንዲሰፍን ያቀረቡት ሀሳብ በአከባቢው ያለውን ጦርነት ለማስቆ…የጀርመኑ መሪ ሜርዝ የትራምፕን የጋዛ ዕቅድ በደስታ መቀበላቸዉን ገለጹ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ ሰላም እንዲሰፍን ያቀረቡት ሀሳብ በአከባቢው ያለውን ጦርነት ለማስቆም የተሻለ እድል ይሰጣል ሲሉ የጀርመኑ መራሄ መንግስት ፍሬድሪክ ሜርዝ ተናግረዋል። ጀርመን ለ
በኢንዶኔዥያ የትምህርት ቤት ጣሪያ በመደርመሱ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ 38 ሰዎች ጠፍተዋል ተባለ። የኢንዶኔዥያ ብሄራዊ የአደጋ አስተዳደር ኤጀንሲ 77 ተጎጂዎች ለህክምና ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን…በኢንዶኔዥያ የትምህርት ቤት ጣሪያ በመደርመሱ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ 38 ሰዎች ጠፍተዋል ተባለ። የኢንዶኔዥያ ብሄራዊ የአደጋ አስተዳደር ኤጀንሲ 77 ተጎጂዎች ለህክምና ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን አስታውቋል። በምስራቅ ጃቫ ግዛት በሚገኝ አዳሪ ትምህርት ቤት ጣሪያ በመደርመሱ ቢያንስ ሦስት
መንግስት የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ከመፍጠርና ከሌሎችም ተግባራት አንፃር በርካታ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን አድርጓል ሲል ባንኩ ገለፀ፡፡የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት ከማስቀጠል፣ የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ከመፍጠርና የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ለኢኮኖሚው የሚኖረውን አስተዋፅዖ ከማጎልበት አንፃር፣ በሒሳብ ዓመቱ መንግስት በርካታ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ወስዷል ያለው ኢሲኒያ ባንክ ነው፡፡ አቢሲኒያ ባንክ ይህን ያለው የባለ አክሲዮኖቹ 29ኛ መደበኛ እና 16ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መስከረ